Karamandan.com

Karamandan.com

29 Şubat 2020 Cumartesi
በስህተት ለ39 ዓመታት የታሰረው ግለሰብ ተፈታ፤ የ21 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ካሳም ተከፈለው፡፡
በስህተት ለ39 ዓመታት የታሰረው ግለሰብ ተፈታ፤ የ21 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ካሳም ተከፈለው፡፡.
Kategori : etiket
26 Şubat 2019 18:20
 
በስህተት ለ39 ዓመታት የታሰረው ግለሰብ ተፈታ፤ የ21 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ካሳም ተከፈለው፡፡

በስህተት ለ39 ዓመታት የታሰረው ግለሰብ ተፈታ፤ የ21 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ካሳም ተከፈለው፡፡.

በአሜሪካ የካሊፎርኒያ ግዛት ነዋሪው ክሬግ ኮሌ በ1978 (እ.አ.አ ) ፍቅረኛውን እና የአራት ዓመት ልጇን ገድለሀል በሚል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ውሎ ነበር፡፡ እንደ ወንጀለኛም ተቆጥሮ ዕድሜ ይፍታህ ተወስኖበታል፡፡

ግለሰቡ ለ39 ዓመታት በእስር ላይ ካሳለፈ በኋላ በዘመናዊው የዘረመል (ዲኤንኤ) ቴክኖሎጂ በተደረገ አዲስ ምርመራ ወንጀሉን አለመፈጸሙ ተረጋግጧል፡፡
በ31 ዓመቱ የታሰረው ኮሌ በ70 ዓመቱ 2017 (እ.አ.አ) ከእስር መለቀቁ ይፋ ተደርጓል፡፡ የሀገሪቱ መንግሥት በስህተት ስለታሰረ ኮሌን ይቅርታ ጠይቆታል፡፡ የ21 ሚሊየን ዶላር ካሳም ከፍሎታል፡፡

ክሬግ ኮሌ ጉዳዩን ይከታተል የነበረ መርማሪ ግድያውን እንደፈጸመ አድርጎ ሴራ እንደሰራበት እና ነጻ ይወጣባቸው የነበሩ ማስረጃዎችን እንዳስወገደበት ተናግሯል፡፡
በአዲስ የተጀመረው የዘረመል ቴክኖሎጂ ምርመራ ኮሌ ግድያውን አለመፈጸሙ ሱረጋገጥ የሌላ ያልታወቀ ግለሰብ የዘረመል ናሙና በምርመራው ተገኝቷል፡፡ ይህን ግለሰብ ለመያዝ ክትትሎች መጀመራቸውም ተገልጿል፡፡

21 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ክሬግ ኮሌ በእስር ያጠፋውን 39 ዓመት ይተካለት ይሆን?

ምንጭ፡ ሲ ኤን ኤን
በቢኒያም መስፍን

አስተያየትዎን ይፃፉ
 

Okunma : 2562
maboto
EKSPERTİZ
YARIŞMA
başarı
guney sigorta
seç
Gündem haberleri
Şehit Olan Kardeşinin Acı Haberini Karaman'da Aldı
28 Şubat 2020 Okunma: 20206 Gündem
Karaman’da 23 yaşındaki genç, kanlar içinde ölü bulundu!
26 Şubat 2020 Okunma: 12207 Asayiş
Karaman Hava Durumu; Önce Yağmur Sonra Kar Geliyor!
27 Şubat 2020 Okunma: 11266 Karaman Hava Durumu
Son dört günün en çok okunan haberlerini gösterir
Ayın en çok okunan haberleri için tıklayın